Announcement Green Legacy 2017

Green Legacy 2017

31st July, 2025

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ከጤና ቢሮ ሀላፊ ከዶ/ር ዮሐንስ ጫላ ፣ ከቢሮ አማካሪ ከአቶ ጥላሁን ፍቃዱ ፣ ከቢሮ ሀላፊ አማካሪ ከወ/ሮ አበበች ነጋሽ ፣ በየደረጃው ከሚገኙ የትምህርት አመራሮችና ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ዛሬ ማለዳ በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ላይ አሻራችንን አኑረዋ፡፡

.

Copyright © All rights reserved.