መምህራንን፣ ተማሪዎችንና ወላጆችን ያሳተፈ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በቤኬ የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ተካሄደ፡፡
መምህራንን፣ ተማሪዎችንና ወላጆችን ያሳተፈ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ቤኬ የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት የተካሄደ ሲሆን በመርሃ-ግብሩ ላይ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሌሊስቱ ተስፋዬ ሊበሉ የሚችሉ የፍራፍሬ ችግኞችን በስፋት መትከል መቻሉን ገልጸዋል።
.