Announcement በልደታ ክፍለ ከተማ የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በካራማራ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሄደ።

በልደታ ክፍለ ከተማ የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በካራማራ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሄደ።

29th September, 2026

በልደታ ክፍለ ከተማ የ2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በካራማራ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተካሄደ።

(መስከረም 19/2019 ዓ.ም) በዕለቱ ተማሪዎች ልዩ ልዩ የአካል ብቃት ማጎልበቻ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ያከናወኑ ሲሆን ፕሮግራሙ ተማሪዎች በትምህርታቸው ውጤታማ እንዲሆኑና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን እንዲያዳብሩ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ በመርሀ ግብሩ ላይ ተመላክቷል።

ስፖርት ለተማሪዎች አካላዊና አእምሯዊ እድገት ያለው ጥቅም ከፍተኛ በመሆኑ በትምህርት ቤቶች ውስጥ የስፖርትና የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን አጠናክሮ የመቀጠሉ ሥራ ተጠናክሮ የሚሰራበት ተግባር ነው።


ፕሮግራሙ የተማሪዎችን የስፖርት ፍቅር ከመጨመሩም በላይ በጋራ የመስራትና የቡድን መንፈስን ያጠናከረ እንደነበር ተጠቁሟል።

.

Copyright © All rights reserved.