About ቢሮው በ2017 ዓ.ም 9 ወራት በርካታ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን በመስክ ምልከታ ማረጋገጣቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባላት አስታወቁ።

ቢሮው በ2017 ዓ.ም 9 ወራት በርካታ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን በመስክ ምልከታ ማረጋገጣቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባላት አስታወቁ።

17th May, 2025

ቢሮው በ2017 ዓ.ም 9 ወራት በርካታ ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን በመስክ ምልከታ ማረጋገጣቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አባላት አስታወቁ።

(ግንቦት 8/2017 ዓ.ም) የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም 9 ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት የቢሮው ስትራቴጂክ ካውንስል አባላት በተገኙበት በዛሬው እለት ገምግመዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ወይዘሮ ሶፊያ አለሙ የቋሚ ኮሚቴው በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ባደረገው ምልከታም ሆነ በዛሬው እለት ከቢሮ ስትራቴጂክ ካውንስል አባላት ጋር በመሆን የተቋሙን የ9 ወር እቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት በርካታ ውጤታማ ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጡን ገልጸው ቢሮው በቀጣይ የነበሩ ውጤታማ ተግባራትን አጠናክሮ በመቀጠልም ሆነ በሂደት የተስተዋሉ ክፍተቶችን በመቅረፍ የተሻለ ስራ መስራት እንደሚገባው አመላክተዋል።

.

Copyright © All rights reserved.