Announcement የትምህርት ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በኮሙኒኬሽን ስራ አፈጻጸም1ኛ ደረጃ በመያዝ እውቅና ተሰጠው፡፡

የትምህርት ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በኮሙኒኬሽን ስራ አፈጻጸም1ኛ ደረጃ በመያዝ እውቅና ተሰጠው፡፡

30th August, 2025

 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ በተካሄድ የኮሙኒኬሽን ስራዎች አፈጻጸም ምዘና በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ ሴክተር ተቋማት መካከል1ኛ ደረጃ በመያዝ እውቅና ተበርክቶለታል፡፡

እውቅናው በቀጣይ ለሚከናወኑ የኮሙኒኬሽን ስራዎች አቅም በመሆን ለተሻለ አፈጻጸም የሚያነሳሳ ሲሆን ለዚህ ውጤት መመዝገብ የድርሻችሁን ለተወጣቸው አካላት በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን፡፡

.

Copyright © All rights reserved.