Announcement በ2015 በከተማችን 11  ብቻ  የነበረዉን የህዝብ የሕፃናት ማቆያን በ2018 ዓ.ም  ወደ 1100  በማሳደግ የምግብ ፣ የህክምና፣ የስነ ልቦና የእንክብካቤ አገልግሎት በነፃ እየሰጠን ነው።

በ2015 በከተማችን 11  ብቻ  የነበረዉን የህዝብ የሕፃናት ማቆያን በ2018 ዓ.ም  ወደ 1100  በማሳደግ የምግብ ፣ የህክምና፣ የስነ ልቦና የእንክብካቤ አገልግሎት በነፃ እየሰጠን ነው።

15th May, 2026

በተጨማሪም በ2015 በከተማችን 20 ብቻ የነበረዉን የልጆች መጫወቻ በ2018 ዓ.ም ወደ 5000 በማሳደግ ልጆች ቦርቀዉ የሚያድጉበት አካባቢን መፍጠር ችለናል።
 እየሰራናቸው ባሉት ስራዎች  በእድገት ወደ ኋላ የቀሩ ህጻናት መጠን በ2015 መርሃ ግብሩን ስንጀምር ከነበረበት 13% ወደ 10% ዝቅ ማድረግ የቻልን ሲሆን የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ዝግጅታቸውም ከነበረበት 49% ወደ 90% ከፍ ማድረግ ተችሏል።
 
ከንቲባ አዳነች አቤቤ

.

Copyright © All rights reserved.