Announcement "በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር!" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው 11ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመክፈቻ መርሀ ግብር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል፡፡

"በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር!" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው 11ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመክፈቻ መርሀ ግብር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል፡፡

27th April, 2026

"በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር!" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው 11ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመክፈቻ መርሀ ግብር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል፡፡

(ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 11ኛዉን ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ከሚያዚያ 16-18/2018  ዓ.ም ድረስ "በሳይንስና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር!" በሚል መሪ ሀሳብ ከፍተኛ የመንግስት የሰራ ሀላፊዎች ፣ የትምህርት አመራሮች ፣ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ፣ የትምህርት ባለሙያዎች ፣ መምህራንና ተማሪዎች በተገኙበት በአራዳ ፓርክ በዛሬው እለት ይካሂዳል፡፡

የሶስት ቀናት ቆይታ የሚያደርገው 11ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመክፈቻ መርሀ ግብሩም በዛሬው እለት በድምቀት የሚካሄድ ሲሆን የመክፈቻ መርሀ ግብሩ ከጥቂት ደቂቃዎች በሃላ ይከናወናል፡፡


.

Copyright © All rights reserved.