Notice

09 Oct 2025
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Re..

29 Aug 2025
ማስታወቂያ!

ትምህርት ሚኒስቴር  ከፍተኛ ተሰጥኦና ብቃት ያላቸው ተማሪዎች መልምሎ ልዩ ትምህርትና ስልጠና እንዲያገኙ በፌደራል ደረጃ በተቋቋሙ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለማስተማር ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡ <..

26 Aug 2025
Call for Registration: EGATE Short Training..

The Ethiopian Gifted and Talented Education School (EGATE) announces a call for registration for one-month training programs tailored f..

25 Aug 2025
ለወጣት ፈጠራ ባለሞያዎች የቀረበ የስልጠና ጥሪ!

በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ባለ ተሰጥኦና ተውህቦ ማበልጸግ ትምህርት ቤት የአጭር ጊዜ የሥልጠና መርሃ ግብሮች  በተለያዩ ዘርፎች አዘጋጅቶ በመመዝገብ ላይ ይገኛል።

   

09 Aug 2025
በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች..

መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ የሚገኙ ሲሆን በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ..

08 Aug 2025
ማስታወቂያ!

ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል። 

በመሆኑም መስፈ..

24 Jun 2025
የ8ተኛ ክፍል የሚኒስትሪ ውጤት ተለቀቀ

አዲስ አበባ ከተማ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 88.8 % ያህሉ 50% እና ከዛ በላይ በማምጣት ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ ..

27 Jun 2024
የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ /የትምህርት ካላንደር/

(ሰኔ 7 /2016 ዓ.ም)  በ2017 የትምህርት ዘመን በከተማ አስተዳደሩ ስር ባሉ የ..

25 Jun 2024
ሬሜዲያል ፈተና

በአረፋ በዓል ምክንያት በቀን 9/10/2016 ዓ.ም ሳይሰጥ የዋለው የሬሜዲያል ፈተና ሰኞ (በ10/10/2016 ዓ.ም) በፊዚክስ እና ማክሰኞ (በ11/10/2016 ዓ.ም) በኬሚስትሪ ፈተና እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡..

Copyright © All rights reserved.