መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ትኩረት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቋቁመው የልህቀት ማዕከል በመሆን እያገለገሉ የሚገኙ ሲሆን በ2018 የትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴትና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች ላይ ተቀብለን ለማስተማር በወጣው ማስታወቂያ መሰረት የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን በOnline አድራሻ
http://bs.ministry.et