Announcement ስፖርታዊ ውድድር

ስፖርታዊ ውድድር

|
05:40 PM - 07:40 PM

ሰኔ 20/2016 ዓ.ም) ስፖርታዊ  ውድድሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እንዲሁም ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ እና በአዲስ አበባ መምህራን ማህበር አዘጋጅነት ሲካሄድ ቆይቶ  በአዲስ ከተማ እና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ መካከል በተደረገ የወንዶች እግር ኳስ የዋንጫ ጫወታ ፍጻሜውን አግኝቷል።

Copyright © All rights reserved.